ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
MamaCare
የሳምንት ማስያ አገልግሎቶች ቤተሰብ ጥያቄዎች
አማርኛ English
መተግበሪያውን ያውርዱ
ወደ መነሻ ገጽ ይመለሱ

የMamaCare መለያዎን ይሰርዙ

በMamaCare የእርግዝና መተግበሪያ ያለዎትን መለያና በውስጡ ያለውን መረጃ በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ።

ፈጣኑ መንገድ፦ በመተግበሪያው ውስጥ

  1. MamaCareን ይክፈቱና ወደ ፕሮፋይል ይሂዱ።
  2. የመተግበሪያ ማስተካከያዎችን ይክፈቱ።
  3. «አካውቴን አጥፋ»ን ይጫኑና ያረጋግጡ።

መረጃዎ ምን ይሆናል

  • ነፍሰ ጡር እናቶች፦ መለያዎ ወዲያውኑ ይዘጋል፤ በ30 ቀናት ውስጥ መልሰው ማግኘት ይችላሉ። ከ30 ቀናት በኋላ ፕሮፋይልዎ፣ የእርግዝና መዝገቦችዎ፣ ማስታወሻዎ፣ ፎቶዎችዎ፣ አስታዋሾችዎና ሌሎች መረጃዎች በሙሉ በቋሚነት ይሰረዛሉ።
  • የተገናኙ ተጠቃሚዎች (የትዳር አጋርና ቤተሰብ)፦ መለያዎ ወዲያውኑ ይሰረዛል፤ ከእናቲቱም ይለያያሉ። የእናቲቱ መለያ አይነካም።
  • በሕግ የሚጠየቀውንና እርስዎን መለየት እንዳይቻል የተደረገ መረጃን ብቻ እናስቀምጣለን። በዚህ ቅጽ የተላኩ ጥያቄዎች ከተዘጉ ከ90 ቀናት በኋላ ይሰረዛሉ።

መተግበሪያው የለዎትም? ጥያቄ ይላኩ

ወደ MamaCare የሚገቡበትን የGoogle ኢሜይል አድራሻ ያስገቡ። ጥያቄው በእርግጥ ከእርስዎ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደዚያ አድራሻ ኢሜይል እንልካለን፤ ከዚያ በኋላ ብቻ መለያውን እንሰርዛለን። ብዙውን ጊዜ በ7 ቀናት ውስጥ እንመልሳለን።

ወደ MamaCare የሚገቡበት የGoogle መለያ።

እናመሰግናለን። ጥያቄዎ ደርሶናል፤ ምንም ነገር ከመሰረዛችን በፊት ለማረጋገጥ ኢሜይል እንልክልዎታለን።

በኢሜይል ይመርጣሉ?

ለMamaCare በሚጠቀሙበት ኢሜይል አድራሻ፣ «መለያዬን ሰርዙልኝ» የሚል ርዕስ ያለው መልእክት ይላኩልን፦ mamacarepregnancyapp@gmail.com

MamaCare

ለኢትዮጵያውያን እናቶች የእርግዝና መመሪያ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ።

mamacarepregnancyapp@gmail.com

ይከተሉን

ይመልከቱ

የሳምንት ማስያ አገልግሎቶች ቤተሰብ ጥያቄዎች

ቋንቋ

አማርኛ English

መተግበሪያውን ያግኙ

በGoogle Play ላይ በነፃ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ።

በነፃ ያውርዱGoogle Play

© 2026 MamaCare. መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ደንቦች እና ሁኔታዎች የግላዊነት ፖሊሲ መለያ መሰረዝ

MamaCare አጠቃላይ መረጃ ይሰጣል፤ የሕክምና ምክርን አይተካም።